Jump to content

እርዳታ:ኢትዮፒክ ሴራ

ከውክፔዲያ

ማስታወሻ ለIE Explorer ተጠቃሚዎች፦ ፎንቱን ትልቅ ለማድረግ፣ በብራውዘርዎ 'View' ሜንዩ Text size -> larger በመጫን ይቻላል

ኢትዮፒክ ሴራ በኮምፒውተር የመጻፊያ ዘዴ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ኢትዮፒክ ሴራ በላቲን ኪቦርድ ላይ አማርኛ ለመጻፍ የሚጠቅም ዘዴ ነው። ይህ ዘዴ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ሰንጠረዥ እንደሚያሳየው አንድ የላቲን ፊደል (አልፋቤት) ስንጫን ተመሳሳዩን የአማርኛ ሳድስ (ስድስተኛ መደብ) ፊደል ይሰጠናል። ለምሳሌ l ስንጫን ል ይጻፋል። ከዚያም ግዕዙን (አንደኛ መደብ) ለመጻፍ e መጨመር ወይም ካልዑን (ሁለተኛ መደብ) ለመጻፍ u ን መጨምር ይጠይቃል። ለምሳሌ ሉን ለመጻፍ lu፥ ሊ ደግሞ li፥ ላ la፥ lE ሌ፥ ሎ lo፥ ሏ lW መጻፍ ነው።

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መድሀኒት


e u i a ee E o W ' 2 Y
ሳድስ ግዕዝ ካዕብ ሣልስ ራብዕ ኃምስ ኃምስ (ሌላ ዘዴ) ሳብዕ ዘመደ ራብዕ ይ
h ህ ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ሄ ሆ ኋ ኅ
l/L ል ለ ሉ ሊ ላ ሌ ሌ ሎ ሏ
H ሕ ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሔ ሖ ሗ
m/M ም መ ሙ ሚ ማ ሜ ሜ ሞ ሟ
r/R ር ረ ሩ ሪ ራ ሬ ሬ ሮ ሯ
s ስ ሰ ሱ
  • በዚሁ ዘዴ ቁጥር ለመጻፍ «shift» + «~» («`») አንድላይ፣ ከዚያም ቁጥሩን በመጫን Ăè


10 20 30 40 50 60 70 80 90 100
~ `10 ፲ ፳ ፴ ፵ ፶ ፷ ፸ ፹ ፻

ሌሎች ምልክቶች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
: ፡: ።:: ፡- ፡|: , ፣, ; ፤; -: ** ?? << >>
፡ ። : ፦ ፨ ፣ , ፤ ; ፥ ፨ ፧