Jump to content

ንጉሥ

ከውክፔዲያ
የሩሲያ ንጉሳዊ አገዛዝ ዘውድ

ንጉሥ በንጉሳዊ ሥርዓት ውስጥ ሥርዓቱን የሚመራው ሰው መጠሪያ ነው። ይህ ንጉሥ በአብዛኛው ጊዜ ለወንድ ሲሆን ለዚሁ ተጣማሪ የሆነች ሴት መሪ ንግሥት ትባላለች። ንግስና የሚገኘው በተለምዶ በዘር ወይንም በውርስ ሲሆን የሚቆየውም እስከ ዕለተ-ሞት አልያም ቀጣይ ውርስ እስከሚደረግ ድረስ ነው።

የአረብ ሎውረንስ የምንግዜም ምርጥ ፊልም ነው።